
This course is designed to equip you with the essential knowledge and skills required to promote and manage sustainable environmental practices within the agriculture sector. Through a comprehensive curriculum, you will examine both international and local environmental challenges.
The training is organized into four modules:
- Module 1: Introduction
- Module 2: Impact of Agricultural Activities:
- Module 3: Responsible Use of Inputs and Waste Management
- Module 4: Management of Environmental Issues
We are excited to have you on this journey towards a greener, more sustainable future.
Let’s get started!

This course, designed for officers and all individuals with an interest in workplace safety. This program has been carefully structured to provide a thorough understanding of essential occupational safety and health principles and practices.
The training is organized into four modules:
- Module 1: Introduction to Occupational Safety and Health
- Module 2: Roles and Responsibilities in OSH
- Module 3: Hazard Identification and Risk Assessment
- Module 4: Employment Practices and OSH
We are excited to have you on this journey towards a greener, more sustainable future.
Let’s get started!

ይህ ስልጠና ኮምፖስትን ለማዘጋጀት እና ለመጠቀም አስፈላጊ የሆኑ ሂደቶች፣ መሳሪያዎች እና የመስክ ተግባራትን እውቀት እና ክህሎት ያስጨብጣል። የስልጠናው ዓላማ በተፈጥሮ መንገድ የሚገኙ ተፈጥሯዊ ነገሮችን (Organic Materials) በመጠቀም በምን መልኩ ኮምፖስት ማዘጋጀት እንደሚቻል ማሳወቅ ነው።
ስልጠናው በአጠቃላይ በስድስት ሞጁሎች ተዋቅሯል እነዚህም፦
- ሞጁል 1፡ መግቢያ
- ሞጁል 2፡ ለኮምፖስት ዝግጅት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
- ሞጁል 3፡ ኮምፖስትን ለማዘጋጀት የምንጠቀምባቸው ግብዓቶች
- ሞጁል 4፡ የኮምፖስት አዘገጃጀት ዘዴዎች
- ሞጁል 5፡ በኮምፖስት ዝግጅት ሂደት የሚደረግ ክትትልa
- ሞጁል 6፡ የኮምፖስት አጠቃቀም
መልካም የስልጠና ግዜ!

Occupational Safety and Health (OSH) is a crucial field dedicated to maintaining safe and healthy workplaces across all industries. Recognizing the importance of accessible and effective OSH education, EHPEA has developed an innovative e-learning platform tailored for individuals interested in expanding their knowledge of workplace safety. This platform provides flexible and interactive learning experiences, enabling users to explore key topics such as hazard identification, risk management, and regulatory compliance at their own pace. By leveraging digital technology, EHPEA’s e-learning platform empowers learners to enhance their understanding of OSH, fostering safer work environments and promoting a culture of safety awareness.

- Module 1: Introduction to Basic Concept of Gender and Why It Matters
- Module 2: Understanding Gender Analysis
- Module 3: Gender Mainstreaming and Policy Development
- Module 4: Gender Based Violence and Workplace Sexual Harassment
- Module 5: Departmental Role and Responsibilities
- Module 6: Workers’ rights in the workplace: Policy, law, and codes

የዚህ ስልጠና አላማ በስራ ቦታ ያለውን ማህበረሰብ በተለይም በስርዓተ-ፆታ እኩልነት እና ጾታን መሰረት አድርገው የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና የህግ ማእቀፎች ላይ ሰራተኞች፣ የማህበራዊ ጉዳይ ባለሙያዎች፣ የኮሚቴ አባላት እና ሱፐርቫይዘሮች መሰረታዊ ግንዛቤ እንዲኖራቸው እና የኩባንያውን ፖሊሲዎች ፣የአሰራር ሂደት እና ተግባራትን በመደገፍ በስራ ቦታ ላይ የስርዓተ-ፆታ ፍትሃዊነትን ማስፈን ነው።
ስልጠናው በሶስት ሞጁል ተዋቅሯል እነዚህም፦
- ሞጁል 1፡ የስርዓተ ጾታ ጽንሰ ሃሳብ
- ሞጁል 2፡ ጾታን መሰረት ያደረጉ የጥቃት አይነቶች
- ሞጁል 3፡ ጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዳይከሰት የሚያስችሉ መፍትሄዎች
- ሞጁል 4: የጾታ ጥቃት እና የሴቶችን መብት ከህግ አንጻር
መልካም የስልጠና ግዜ!

ይህ ሥልጠና በውስጡ ስለ ስብል ፍተሻ ምንነት፣ ሰለ ሰብል ፈታሾች ሚናና ኃላፊነት፣ ሰለ የተቀናጀ የተባይ ቁጥጥር እንዲሁም ምርትን የሚያጠቁ ዋና ዋና በሽታዎች እና ነፍሳት የሚሉ ርዕሰ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ይህ ሥልጠና የተዘጋጀው ለሰብል ፈታሾች/ ስካውተሮች ሲሆን
ስልጠናው በአምስት ሞጁል ተዋቅሯል እነዚህም፦
- ሞጁል 1፡ የሰብል ፍተሻ ምንነት እና አስፈላጊነት
- ሞጁል 2፡ የሰብል ፈታሾች ሚናና ኃላፊነት
- ሞጁል 3፡ የተቀናጀ የተባይ ቁጥጥር (IPM)
- ሞጁል 4፡ ዋና ዋና ተባዮች እና በሽታዎች
- ሞጁል 5፡ ተግባራዊ የሰብል ፍተሻ
መልካም የስልጠና ግዜ!