የዚህ ስልጠና አላማ በስራ ቦታ ያለውን ማህበረሰብ በተለይም በስርዓተ-ፆታ እኩልነት እና ጾታን መሰረት አድርገው የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና የህግ ማእቀፎች ላይ ሰራተኞች፣ የማህበራዊ ጉዳይ ባለሙያዎች፣ የኮሚቴ አባላት እና ሱፐርቫይዘሮች መሰረታዊ ግንዛቤ እንዲኖራቸው እና የኩባንያውን ፖሊሲዎች ፣የአሰራር ሂደት እና ተግባራትን በመደገፍ በስራ ቦታ ላይ የስርዓተ-ፆታ ፍትሃዊነትን ማስፈን ነው።

ስልጠናው ሶስት ሞጁል ተዋቅሯል እነዚህም፦

  • ሞጁል 1 የስርዓተ ጾታ ጽንሰ ሃሳብ
  • ሞጁል 2 ጾታን መሰረት ያደረጉ የጥቃት አይነቶች
  • ሞጁል 3 ጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንዳይከሰት የሚያስችሉ መፍትሄዎች
  • ሞጁል 4: የጾታ ጥቃት እና የሴቶችን መብት ከህግ አንጻር

መልካም የስልጠና  ግዜ!

Course Type: Tutored
Duration: 6 hours