
ይህ ስልጠና ስለ ደህንነት እና ጤንነት መርሆዎች እና ልምዶች የተሟላ ግንዛቤ ለመስጠት የታለመ ነው።
ስልጠናው በአራት ሞጁል ተዋቅሯል እነዚህም፦
- ሞጁል 1፡ የስራ ላይ ደንነት እና ጤንነት
- ሞጁል 2፡ ደህንነትን በተመለከተ ሃላፊነት እና ግዴታ
- ሞጁል 3፡ አደገኛ ነገሮችን መለየት እና የአደጋ ዳሰሳ ማካሄድ
- ሞጁል 4፡ የሰራተኛ ደንነት እና ጤንነት
መልካም የስልጠና ግዜ!
Course Type: Self-Study