
ሥልጠናዉ የተለያዩ የማስተማሪያ መንገዶችን ማለትም በጽሁፍ ፣ በቪድዮ እና በሥዕላዊ ገለጻ ሳቢና ማራኪ በሆነ መልኩ ትምህርታዊ መረጃዎች ወደ እናንተ ያደርሳል። ሰለሆነም ይህን ሥልጠና በንቁ ዝግጁነት እንድትማሩ እናበረታታለን።
ሥልጠናው አምስት ምዕራፎች አሉት። እነዚህም፡
- ምዕራፍ 1፡ የድህረ ምርት አያያዝ፣ አስፈላጊነት እና ተግዳሮቶች
- ምዕራፍ 2፡ የአትክልቶች ድህረ ምርት አያያዝ
- ምዕራፍ 3፡ የምግብ አቅርቦት ሰንሰለት እና የድህረ ምርት አያያዝ ብክነት
- ምዕራፍ 4፡የተሻሻሉ የድህረ ምርት አያያዝ ዘዴዎች
- ምዕራፍ 5፡ የአዝርት ሰብሎች የድህረ ምርት አያያዝ ዘዴዎች
መልካም ሥልጠና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን፡፡
Course Type: Tutored
Duration: 18 hours