ሥልጠናዉ የተለያዩ የማስተማሪያ መንገዶችን ማለትም በጽሁፍ ፣ በቪድዮ እና በሥዕላዊ ገለጻ ሳቢና ማራኪ በሆነ መልኩ ትምህርታዊ መረጃዎች ወደ እናንተ ያደርሳል። ሰለሆነም ህን ልጠና በንቁ ዝግጁነት እንድትማ እናበረታታለን

 ሥልጠናው አምስት ምዕራፎች አሉት። እነዚህም፡

  • ምዕራፍ 1፡ የድህረ ምርት አያያዝ፣ አስፈላጊነት እና ተግዳሮቶች
  • ምዕራፍ 2፡ የአትክልቶች ድህረ ምርት አያያዝ
  • ምዕራፍ 3፡ የምግብ አቅርቦት ሰንሰለት እና የድህረ ምርት አያያዝ ብክነት
  •  ምዕራፍ 4የተሻሻሉ የድህረ ምርት አያያዝ ዘዴዎች
  • ምዕራፍ 5፡ የአዝርት ሰብሎች የድህረ ምርት አያያዝ ዘዴዎች

መልካም ልጠና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን፡፡

Course Type: Tutored
Duration: 18 hours