ይህ ሥልጠና በውስጡ ስለ ስብል ፍተሻ ምንነት፣ ሰለ ሰብል ፈታሾች ሚናና ኃላፊነት፣ ሰለ የተቀናጀ የተባይ ቁጥጥር እንዲሁም ምርትን የሚያጠቁ ዋና ዋና በሽታዎች እና ነፍሳት የሚሉ ርዕሰ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ይህ ሥልጠና የተዘጋጀው ለሰብል ፈታሾች/ ስካውተሮች ሲሆን 

ስልጠናው አምስት ሞጁል ተዋቅሯል እነዚህም፦

  • ምዕራፍ  1 የሰብል ፍተሻ ምንነት እና አስፈላጊነት
  • ምዕራፍ  2 የተቀናጀ የተባይ ቁጥጥር (IPM)
  • ምዕራፍ  3 ዋና ዋና ተባዮች/ነፍሳት 
  • ምዕራፍ  4 የበሽታዎች አፈጣጠር
  • ምዕራፍ 5ዋና ዋና በሽታዎች

መልካም የሥልጠና  ግዜ!

Course Type: Tutored