
ሥልጠናዉ የተለያዩ የማስተማሪያ መንገዶችን ማለትም በጽሁፍ ፣ በቪድዮ እና በሥዕላዊ ገለጻ ሳቢና ማራኪ በሆነ መልኩ ትምህርታዊ መረጃዎች ወደ እናንተ ያደርሳል። ሰለሆነም ይህን ሥልጠና በንቁ ዝግጁነት እንድትማሩ እናበረታታለን።
ሥልጠናው ሁለት ዋና ዋና ምዕራፎች አሉት። እነዚህም፡
- ምዕራፍ 1፡ የማሸጊያ፣ የማከማቻ መጋዘን ሁኔታ እና የቅድመ-ማሸግ ስራዎች
- ምዕራፍ 2፡የምርት አስተሻሸግ ተግባራት (Product Packing practices)
መልካም ሥልጠና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን፡፡
Course Type: Tutored
Duration: 16 hours