
ይህ ስልጠና የጸረ ተባይ አያያዝ እና አጠቃቀም በተመለከተ እውቀት እና ክህሎት ያስጨብጣል። የስልጠናው ዓላማ ሰራተኞች ከኬሚካል ጋር ሲሰሩ ማድረግ የሚገባቸውን ጥንቃቄ እና አያያዝ ቀለል ባለ መልኩ ማሳየት ነው።
ስልጠናው በስድስት ሞጁል ተዋቅሯል እነዚህም፦
ሞጁል 1፡ የፀረ ተባይ ከሚካል ምንነት፣ ጥቅምና ጉዳት
ሞጁል 2፡ የግል መከላከያ ትጥቆች እና ትክክለኛ
ሞጁል 3፡ ኮለነስትሬስ ምርመራ
ሞጁል 4፡ ደረቅ እና ፈሳሽ የኪሚካል ቆሻሻዎች አወጋገድ
መልካም የስልጠና ግዜ
Course Type: Tutored
Duration: 8 Hours