ይህ ስልጠና ስለ ደህንነት እና ጤንነት መርሆዎች እና ልምዶች የተሟላ ግንዛቤ ለመስጠት የታለመ ነው። 

ስልጠናው አራት ሞጁል ተዋቅሯል እነዚህም፦

  • ሞጁል 1 የስራ ላይ ደንነት እና ጤንነት
  • ሞጁል 2 ደህንነትን በተመለከተ ሃላፊነት እና ግዴታ
  • ሞጁል 3 አደገኛ ነገሮችን መለየት እና የአደጋ ዳሰሳ ማካሄድ
  • ሞጁል 4 የሰራተኛ ደንነት እና ጤንነት

መልካም የስልጠና  ግዜ!

Course Type: Self-Study